ይድረስ ዘውጌ ጥበት ለሚያሰቃያቸው❗️በዘውጋችሁ ሳጥን ውስጥ ሆናችሁ እንድትባሉ ሃሳቡ የመነጨው ከቅኝገዥዎች የከፋፍለህ ግዛው ፍልስፍና ነው❗️መስራቾቹ ደክመው በተዉበት ዘመን ተተኪ ደናቁርታን ህዝብን አታባሉ❗️ከንቲባይቱን ይጨምራል @AdanechAbiebie
@princeMesfin @AdanechAbiebie በኢሳያስ ታዝለህ ቅኝግዛት ድንቁርና እያልክ አታላዝን
@princeMesfin @teddykaramara @AdanechAbiebie Ethiopia ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
@princeMesfin @teddykaramara @AdanechAbiebie Ethiopia ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
@princeMesfin @AdanechAbiebie እረ እፈሩ ከናንተ በላይ ደናቁርት ከየት ይገኛል በሻዕቢያ ታዝለህ እየዞርክ ባንዴራውን አሽክሞ እያሰለጠነክ ቅኝ ገዢዎች ገለመለ ስትል አታፍርም፣፣
@princeMesfin @AdanechAbiebie Kentibayetun selalk 👏👏 erasachuw eyabalun new
@princeMesfin @yonast98 @AdanechAbiebie ለወያኔም አልጠቀመምና ይሄንን የዘር ግልስፍናችውን አቁሙ የትም ላትደርሱ