Adanech Abiebie @AdanechAbiebie
Mayor - Addis Ababa addismayor.gov.et Addis Ababa, Ethiopia Joined December 2018-
Tweets3K
-
Followers552K
-
Following1
-
Likes16
በኮሪደር ልማት ምክንያት የተነሳውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሕንጻ የመልሶ ግንባታ ስራን ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ እና ሌሎች የሀይማኖቱ አባቶች በተገኙበት ዛሬ…
የአስተዳደራችንን የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ አጠናቅቀናል:: ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከፈተናዎቻችን ባሻገር አዲስ አበባን እንደስሟ ውብ ለነዋሪዎችዋ ምቹ እንዲሁም የቱሪስት መዳረሻ ዓለም አቀፍ የስበት ማዕከል ለማድረግ የሰነቅነውን ራዕይ…
እኔ የአንድ ወር ደሞዜን አስተዋፅኦ በማድረግ “ፅዱ ኢትዮጵያ የዲጂታል ቴሌቶን ላይ ተሳትፌያለሁ :: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አመራሮችም የ"ፅዱ ጎዳና -ኑሮ በጤና" ንቅናቄ በፍጥነት ጥሪውን ስለተቀላቀላችሁ በከተማ አስተዳደሩ ስም እያመሰገንኩ…
#Ethiopia His Excellency Our Prime Minister, Dr.Abiy Ahmed, is diligently committing instrumental works that are leading our city to be as beautiful and clean as its name. He is engaged in generating ideas for development and kindly leveraging the required leadership for the…
“ኢትዮጵያ-ታምርት፤ እኛም እንሸምት” በሚል መሪ ሃሰብ በተቀናጀና ቀጣይነት ባለው የድጋፍ ማዕቀፍ የአምራች ኢንዱስትሪዎችን ምርታማነት ለማሳደግ በተዘጋጀ የንቅናቄ ማጠቃለያ መድረክ ላይ በመገኘት ከአምራች ኢንዱስትሪዎች ጋር ተወያይተን ወደ ላቀ…
የበጀት ዓመቱን የዘጠኝ ወራት የስራ አፈጻጸማችንን እየገመገምን ነው።
ዛሬ በመንግስት እና በግል አጋርነት መርሃ ግብር ከጊፍት ሪል እስቴት ጋር የ4 ሺሕ መኖሪያ ቤቶችን ግንባታ አስጀምረናል። በመጀመሪያ ዙር ግንባታቸውን ያስጀመርናቸው 4 ሺሕ መኖሪያ ቤቶች ከ14 እስከ 22 ወለል ያላቸው ዘመናዊ ህንጻዎች ሲሆኑ፣ የግንባታ…
ዛሬ ባካሄድነው የምክር ቤታችን ጉባኤ ላይ አዲስ አበባን እንደ ስሟ ውብ ለማድረግ በገባነው ቃል መሠረት የጀመርናቸውን የኮሪደር ልማት ስራዎችና የልማት ተነሺ ነዋሪዎች ማኅበራዊ ትስስራቸው ሳይፋለስ የተሻለ አካባቢና መኖሪያ ቤት፣ ካሳ፣ ምትክ…
ከመላው የሀገራችን አካባቢዎች የተውጣጡ የባህል ስፖርት ልዑካን ቡድን አባላት በአዲስ አበባ በነበራቸው ቆይታ መልካም ዕሴቶቻችንን ለመገንባት ላደረጉት ጥረት እናመሰግናለን። የልኡካን ቡድኑ የስፖርት ማዘውተሪያዎችን እና የወጣቶች ስብዕና ግንባታ…
ሁሌም ቃላችንን እንጠብቃለን !! ትጋት ፣ ፅናት ፣ ውጤት !
"ብክለት ይብቃ ውበት ይንቃ" በሚል መሪ ቃል በከተማችን የብክለት መከላከል ንቅናቄ ባስጀመርንበት እለት ከ150 በላይ በኤክትሪክ የሚሰሩ በሃገራችን የተመረቱ ሚኒባስ መኪናዎችን ከማዕከል እስከ ወረዳ ለሚገኙ ተቋማት አስተላልፈናል:: በከተማችን ዘመኑ…
“ብክለት ይብቃ ውበት ይንቃ” በሚል መሪ ሃሳብ በከተማችን የብክለት መከላከል ንቅናቄ አስጀምረናል። ተፈጥሮ ለአዲስ አበባ የለገሳትን ውበት ያመናመነውን አሰራር ለመቀየር እና የከተማውን ሰርዓተ ምህዳር ለማሻሻል የሚረዱ ሜጋ ፕሮጀክቶች በከፍተኛ…
Today, we had a fruitful discussion, with Ervin Jose Masinga, Ambassador to @USEmbassyAddis #Ethiopia. on bilateral issues We discussed the development projects being carried out in our city. We have agreed on our collaboration on bilateral issues and the sister city…
ይገርማል ! የዛሬው የአድዋ ድል መታሰቢያ ጎብኚዎች።
በዛሬው እለት እንጦጦ አካባቢ ለሚገኙ የደሃ ደሃ ለሆኑ እና ጫካ ውስጥ በማይመቹ ቦታዎች ሲኖሩ ለነበሩ የተለዩ እናቶች የከተማ አስተዳደሩ ካስገነባቸው የጉለሌ የመኖሪያ ቤቶች ውስጥ 44 ቤቶችን በመግዛት ድጋፍ ካደረጉልን ውስጥ የሚከተሉት ተጠቃሽ…
የረዳን ፈጣሪ ይመስገን! በዛሬው እለት በጉለሌ ክፍለ ከተማ እንጦጦ አካባቢ ለሚኖሩ ወገኖቻችን በገባነው ቃል መሰረት “ቃል በተግባር” ብለን የተቀናጁ ፕሮጀክቶች ጨርሰን አስረክበናል። የዛሬ ዓመት ከአካባቢው ነዋሪዎች ጋር ባደረግነው ውይይት…
የዓድዋ ድል መታሰቢያ የአውቶቢስ ተርሚናል እና የዓድዋ ፕላዛዎች ለህዝብ አገልግሎት ክፍት ተደርገዋል። የዓድዋ ድል መታሰቢያ የአውቶቢስ ተርሚናል ተገልጋዮችን ከጸሃይ እና ከዝናብ ከመታደግ በተጨማሪ፣ የተሳፋሪዎችን ደህንነት የበለጠ ለማስጠበቅ…
በኮሪደር ልማት እና በመልሶ ማልማት የተነሱ ነዋሪዎችን አዲስ በገቡባቸው የመኖሪያ ቤቶች የበዓል አስቤዛ ይዘን በመገኘት ቤት ለእንቦሳ ብለን ጎብኝተናቸዋል። ነዋሪዎቹ በተተካላቸው መኖሪያ ቤቶች ማህበራዊ ትስስራቸውን ጠብቀው ብዙም ሳይበታተኑ…
የኢድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ ለአቅመ ደካሞችና የሀገር ባለውለታ የከተማችን ነዋሪዎች በሁሉም የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከላት ማዕድ አጋርተናል። የምገባ ማዕከሎቻችን ምግብን ብቻ ሳይሆን ለነዋሪዎቻችን ፍቅርንና አክብሮታችንን…
ዛሬ የ1ሺህ 445ኛዉ የኢድ አልፊጥር በዓል በመዲናችን በፍቅር፣ በአብሮነትና በድምቀት ተከብሯል። ይህን ላስተባበራችሁ በራሴና በከተማ አስተዳደሩ ስም ልባዊ ምስጋናዬን አቀርባለሁ ። በድጋሚ መልካም በዓል ኢድ ሙባረክ
፲YዐBA 🇪🇹.. @iyoba4u
271K Followers 14K Following 📌 We Have To Live The Dream, Not Just Dream 📌 Advocating for The Grand #Ethiopia'n Renaissance Dam (#GERD) 📌 Retweets/Reposts @X, Don't Imply Endorsementshermela aregawi @HermelaTV
458K Followers 3K Following Independent Journalist. Fmrly @cbsla @aljazeera. Subscribe at https://t.co/F4rJHXvac4 🇪🇹🇺🇸 RTs not endorsements [email protected]Suleiman Abdella @SuleimanAbdell7
429K Followers 418 Following Middle East Media Monitoring and Political ActivistDaniel Kibret @danielkibret
268K Followers 141 Following Advisor Minister on social affairs, the Prime Minister of Ethiopia - @PMEthiopia ; Member of Ethiopian Parliament; Author of 33 books.Natnael Mekonnen @NatnaelMekonne7
320K Followers 1K Following No one can Judge me only God can Judge me ! https://t.co/peGFd40VeL https://t.co/s40zMIggYnRedwan Hussien @RedwanHussien
312K Followers 390 Following Minister, National Security Advisor to the PM of FDREኢትዮጵያውያ.. @ethiopiansone
108K Followers 2K Following Those who deny freedom to others deserve it not for themselves. -Abraham LincolnTaye Atske Selassie @TayeAtske
253K Followers 656 Following Minister of Foreign Affairs of the Federal Democratic Republic of Ethiopia ; Former Ambassador and Permanent Representative of Ethiopia to the UN. @mfaethiopiaFitsum Arega @fitsumaregaa
544K Followers 1K Following Ambassador of #Ethiopia to Canada/ Ambassadeur d’Éthiopie au Canada/ Facebook/Instagram: fitsum.aregaaAmbassador General Ba.. @ButaDubi
45K Followers 120 Following Ambassador Extraordinary and Plenipotentiary of the Federal Democratic Republic of Ethiopia in #Nairobi and Permanent Representative to @UNEP and @UNHABITATBillene ቢልለኔ .. @BilleneSeyoum
496K Followers 752 Following Office of the Prime Minister - Press Secretary @PMEthiopiaDr Eng Seleshi Bekele @seleshi_b_a
467K Followers 306 Following Ambassador Extraordinary & Plenipotentiary to the USA; Chief Negotiator & Advisor on Transboundary Rivers and GERD of Federal Democratic Republic of EthiopiaAnnGarrison @AnnGarrison
86K Followers 2K Following Journalist: Contributing Editor/Black Agenda Report, contributor to Grayzone, Pacifica Radio. GoFundMe: https://t.co/Ul9HygOl8q Patreon: https://t.co/5Q6yIFUxxmAddisWalta - AW @walta_info
230K Followers 174 Following Walta Media and Communication Corporate is a private media outlet based in the political capital of Africa,Addis Ababa,Ethiopia.Eyob Tekalign Tolina(.. @EyobTolina
210K Followers 256 Following State Minister, Ministry of Finance , Ethiopia .Nafkot @nafkotaschenaki
60K Followers 1K Following ኢትዮጵያ| መተሳሰብ| ምግብ| ቡና| እጣን|ሳቅ| ምልከታ| ሀሳቦች| ጓደኝነት 💚💛♥️Oromia Voice -ኦሮ�.. @oromiavoices49
30K Followers 213 Following ኣሮሞነቴ ከኢትዮጵነቴ ገር የማይጋጭቡኝ። midiyaa sagalee dhugaa irratti hojjetu ! https://t.co/OCgt2xDppNAlem Alem @AlemAlem191972
0 Followers 4 FollowingBisrat Bezabih @bis81535
0 Followers 15 FollowingCassandra Martinez @CassandraM58926
0 Followers 4 FollowingRachel Beck @RachelBeck35053
0 Followers 3 FollowingJedida Atieno @JedidaAtieno
9 Followers 107 FollowingBossman @edwin_muchanji
114 Followers 969 FollowingCALIBIIXITV calibiixi.. @calibiixim
59 Followers 506 FollowingSiso- Tech @TechSiso
0 Followers 210 FollowingSime Tamiru @sime38614
0 Followers 0 FollowingAnwar Shamil @anwar_sham14670
0 Followers 0 FollowingMuna Workineh @MunaWorkin71292
0 Followers 25 FollowingAron T @AronT557826
0 Followers 1 Followingferhan farre @FarreFerhan
0 Followers 52 FollowingHolly Morris @MorrisHoll25832
0 Followers 3 FollowingNigatu Tuge @TugeNigatu52809
0 Followers 0 FollowingFasil Terega @TeregaFasil
0 Followers 4 FollowingHanibal Amanuel @HAmanuel37812
0 Followers 12 FollowingBICDO @BICDO146698
1 Followers 32 Following Birhan Integrated Community Development Organization (BICDO) is a legally registered non-political charity organizationTesfu Bade @BadeTesfu15463
0 Followers 12 FollowingLisa Washington @LWashingto74972
0 Followers 3 FollowingMichelle Jones @jones_mich59776
0 Followers 3 FollowingKadir mahammad Mahamm.. @mahammad_k37364
0 Followers 18 FollowingD ማን @D3870846373242
50 Followers 96 FollowingAbdisho Ibro @AbdishoIbro
0 Followers 7 FollowingJennifer Lynn @Jennife26127836
0 Followers 3 FollowingSena Tesfa @SenaTesfa91486
0 Followers 1 Followingihsan community devel.. @yasinebrah26275
0 Followers 8 Following Ihsan Community Development and Charity AssociationGashawu Marewu @GashawuM28073
0 Followers 25 FollowingJohn Bilisumma @JBilisumma34656
0 Followers 13 Followingayele shura @ShuraAyele58359
1 Followers 84 FollowingAmanda Partridge @partridge5762
0 Followers 3 FollowingTeshale Kekeba @TKekeba25273
0 Followers 43 FollowingCabdishakuur Kaynaan @CKaynaan43060
0 Followers 168 FollowingKassahun Dache @DacheKassa19935
0 Followers 21 FollowingMuleta Fufa @muleta39706
1 Followers 16 FollowingKilashii Walloo @walloo87537
0 Followers 8 FollowingBeke Kal @BekeKal74710
0 Followers 8 FollowingKebede @Kebedekelbesa
50 Followers 39 FollowingHannes @Hannes273389785
0 Followers 65 FollowingTirhas Abrha @tirhas_abr82909
0 Followers 7 Following If you are with me follow me and share the best artistic and hot cultural issues world wide.Yonas Shifera @ShiferaYon78238
0 Followers 4 FollowingMandy Steingass @MandyStein13780
0 Followers 3 FollowingEngidawork Hailemaria.. @Engidawork75183
0 Followers 13 FollowingAbdirahman Mohamed @Abdirahman51739
1 Followers 14 FollowingAbiy Ahmed Ali 🇪�.. @AbiyAhmedAli
1.7M Followers 0 Following Prime Minister of the Federal Democratic Republic of Ethiopia#TheGreatEthiopianRun, 10-kilometer truck run, is a spectacular event of Addis Ababa and an illustration of our unity, love, and fraternity. The Great Ethiopian Run, which has been underway for more than two decades, commenced for the 23rd round today. There were more…
Together with the #SouthKorea’s Chuncheon City MayorYook Dong Han, his administration, and young diplomat representatives, we marked the 20th anniversary of the sisterhood between our two cities. Being one of Addis Ababa's 24 sister cities, #Chuncheon city has an enhanced…
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በ3ኛው ዙር በ90 ቀናት ከተሰሩ ሰው ተኮር ፕሮጀክቶቻችን መካከል የአቅመ ደካማ ቤቶች እድሳት ፣ አደባባዮችን የማስዋብና የማልማት ስራ እንዲሁም የወረዳ ህንጻ፣ ለስራ አጥ ወጣቶቻችን የሚሆኑ የመስሪያ ሼዶች እና የፖሊስ…
#AddisAbaba city has shared its success story in implementimng the School Feeding Program on the past few years at the School Meals Coalition first global summit which was held in Paris, #France. The city’s exemplary achievement in implementing the School Feeding Program has…
ከከተማችን ወጣቶች ጋር የተደረገ ዉጤታማ ዉይይት!! fb.watch/k48-6M4P-U/
@AdanechAbiebie Your doing a great job that can be counted! I always appricate your hardworks in all the daily trials you face! Keep shinning Madam Mayor! @AdanechAbiebie
አርሶ አደሩን ማኅበረሰባችንን በመኸር ስብሰባ ለመደገፍ በዚህ ሳምንት ለተሠማራችሁ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች እና አስተማሪዎች በሙሉ አድናቆቴ ይድረሳችሁ። እንደ ሀገር በአንድነት ሆነን በጽናት ጉዟችንን እንቀጥላለን!
My appreciation to all high school students and teachers that are taking this week to support our farming communities with harvest. In unity, we will continue persevering as a nation!
የፅሁፉን ሙሉ መረጃ ለማግኘት ከታች ያለውን ማሰፈንጠረያ ይጫኑ shorturl.at/hmEOZ
የኮሮና ቫይረስን መከላከል የሚቻለው በሕግና በስርዓት ስንመላለስ ብቻ ነው!!
ወገኖቼ.... ይህ ወቅት መተሳሰብ ወቅት ነው። የምንተሳሰበው ደግሞ በእጃችን ባለ እድል ነው። አሁን ትምህርት ቤቶች ዝግ ናቸው። የግል ትምህርት ቤቶች ልጆቻቸውን እና ወላጆቻቸውን እንዴት መደገፍ እንዳለባቸው ማሰብ ይገባቸዋል።
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ ጎዳና በመዘዋወር በኮሮናቫይረስ ዙሪያ ግንዛቤ የማስጨበጥ ስራ አከናውነዋል facebook.com/fanabroadcasti…