"የአፋልጉኝ ማስታወቂያ" አስቸኳይ❗️ ሰኞ ጠዋት ስቱዲዮ ስንገባ ካሜራዎቹ የሉም። በህንፃው ላይ የተጋጠሙትን የደህንነት ካሜራዎችን ስንመለከት በቅርቡ የተቀጠረ ናዖል ኩማ የተባለው ወጣት ካሜራማን ካሜራዎቹን በሁለት ቦርሳዎች ይዞ ሲወጣ ተመልከትን
ከዚያ ሰዓት ጀምሮ ወጣት ናዖል ስልኩን እና አድራሻቸውን አጥፍቶ ተሰውሯል። በመሆኑም ከታች በቪዲዮው ላይ የምትመለከቱትን ወጣት የተመለከታችሁ በአከባቢው ለሚገኝ ፖሊስ በመጠቆም ትብብር ታደርጉልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን። @AbiyAhmedAli
@seyoum_teshome @lilusosi አንተንም በቡርሳው አድርጉ ቢወስድህ ይሻለው ነበር 😂 😂 😂
@seyoum_teshome ባቄላ ቀረ ቢሉ... እንኳንም ተሰረቅክ...የአንተን paranoia ማዳመጥ ሰለቸኝ። እሄ ደደብ መንግሥት በተጋለጠ ቁጥር martin plaut አሲሮበት ነው እያልክ እምትቀደደው ነገር ...የዚ ጨካኝ የአብይ ስርአት ተጠቃሚ መሆንህን አጋልጧል።
@seyoum_teshome The police must find him and bring all criminals behind this crime to justice. Hope the people of Addis Ababa will cooperate. You neve know maybe someone on the top could be behind this
@seyoum_teshome አንተም ስንት እግር ልሰህ ፣በ ኢትዮጵያ ህዝብ ደም በመጣ ገንዘብ፣ይህን ጅብ ስርአት እንድታገለግልበት የተገዛልህ ነው።አንተ በርሱ መተህ እያቀረሸህ አንጀታችንን ከምታቆስለው፣ናኦል ሽጦ ይጠቀም።
@seyoum_teshome አይ ሰዬ የተማመነውን ተማምኖ አይመሰልህም አንተ እራስህን ጠብቅ ሃገር በሚግጡበት በሾለ ጥተሳቸው እነዳይነክሱህ እሰረቲ እንያቸው የተራቀቀ ተቋም ገንብተናል ያሉትን ፊቱ የሚታይ ሌባ መያዝ የችሉ እንደሆነ ፈጣሪ ይጠብቅህ ስዬ🙏