26
96
475
58K
6
Download Video
ይህንንም እናትዋ ጎንደርንም ሳይ፤ ያላቸው ፈገግታ፤ ድግስ ላይ የሚያደርጉት ብሉልኝ ጠጡልኝ እና እረፍትና እርጋታቸው። ዘፈኖቹ ደስ ቢሉም፤ መቼ ነው እንዲህ አይነቱ ሰላም የሚመለሰው? ጦርነት እና በየቀኑ ማበጣበቱ እረፍት መንሳቱ የሚቆመው፤ በሚል ቅዝዝ ያለ ስሜት ውስጥ ይከተኛል። ግን እግዜር ይስጠው ሁሌ በፖለቲካው ያለውን የሚያቃጥል ነገር ብቻ እያሰብን የሰላሙን ግዜ ነገር እንዳንረሳው ያደርገናል። ሙሉ ሰላማቸው እስኪመለስ እንዴት እንደጓጓሁ።