Search results for #አማራ
#አማራ ነኝ! ከጣና ሀይቅ እምብርት ላይ ፈቃደ እግዚአብሔር ወርዶ ከሰሜን ተራሮች ግርጌ ከግዮን ተፋሰስ ማዶ ከበጌምድር ጥቁር አፈር የዘር ሀረጌን ገምዶ በጥሩ መንፈስ ልዕልና ኢትዮጵያን እንዳቀና በትረሙሴ ያስጨበጠኝ ያ ትምክህተኛ አማራ ነኝ።…
#Ethiopia #ኢትዮጵያ #Amhara #አማራ #AmharaGenocide ✳️ IMHO, to support Fano, the coming together of these diaspora civic organizations outweighs your “concern”. I think @MulugetaAnberbr’s suggestion is timely and critically needed. ✳️ These civic organizations, while…
@YekunoAmlak12 ለሰዉ የሚረዳዉን ሰዉ ወደ ድህነት ቀይሮ ተመፅዋች ማድረግ !!! ይኸ ነዉ አስተዳደር ማለት !!! #አማራ እያየህ ነው ? ድል #ለፋኖ !!!
የአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ በተቆጣጠራቸው ቦታዎችች የሰባዊ እርዳታ ለማድረግ የተዘጋጀ የገቢ ማሳባሰብያ Zelle: (253) 368-1218 Cash app: Amhara2025 PayPal: [email protected] PayPal Link paypal.me/metagesShewayae Telegram👇 t.me/+Z2t3MCkJX_k5Y… #አማራ #Amhara…
#አማራ ከምድረ ገፅ ላለመጥፋት #አንድ መሆን የግድ ነው:: #አንድነት ኃይል: ብርታት: ፍቅር: ጥንካሬ:ተስፋ:... ነው:: ስለዚህ እናዳብው:: ብልጽግና እንኩዋን በ #መደመር ካባ ነው እየከፋፈለን ያለው::@HabtamuAyalew21 ሆዳም ነው::
@oromiavoices49 እነአብይ አህመድ ሲኖዶስን ከፍለው፣ ቄስ በላይ የተባለን ወሮበላ በመጠቀም money laundering በሚያጦፉበት ሀገር፣ አማራ ግለሰቦችን ፋኖ እያላችሁ እሰሩ። በርቱ፣ ውድቀታችሁን ያፋጥነዋል። እያንዳንዱም #አማራ በግዱ ይፈንናል።
በ #አማራ ክልል የእርዳታ ፈላጊዎች ቁጥር ወደ 2.5 ሚሊዮን ማሻቀቡ ተገለፀ መንግስት በየወሩ 2 ቢሊዮን 2 መቶ ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ያደርጋል። በዘጠን ዞኖች፣ የሚኖሩ 1,846,955 ሰዎች የድርቁ ቀጥተኛ ተጠቂ ሆነዋል ተብሏል፡፡ facebook.com/share/p/1FgXeX…
በ #አማራ ክልል የ #ላስታ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ እና የወረዳው ጤና ጽህፈት ቤት ኃላፊ በተፈጸመባቸው ጥቃት ተገደሉ bbc.com/amharic/articl…