Search results for #መልካም_በዓል
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ስቅለቱ በሰላም አደረሳችሁ! #መልካም_በዓል! የቀድሞ ኤስ .ኦ . ኤስ ወጣቶች ማህበር ኢትዮጲያ / SOS Almuni Youth Association Ethiopia 🇪🇹
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ስቅለቱ በሰላም አደረሳችሁ! #መልካም_በዓል!
እንኳን አደረሳችሁ! ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል አደረሳችሁ! #መልካም_በዓል! #EidAlFitr2024
አረ ወገን ቦሌ ሎሚ 🍋 ቀርቶ 🫳🏼📱ip14 pro max እየተወረወረ ነው 😁 ተረጋጉ አራብሳ ነው 🤣 #መልካም_በዓል
እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል አደረሳችሁ! #መልካም_በዓል!
መልካም የጥምቀት በዓል 🎉 #chapa #fintech #payments #ethiopianholiday #መልካም_በዓል
እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል አደረሳችሁ! #መልካም_በዓል!
መልካም የጥምቀት በዓል 🙏🏻 #holiday #መልካም_በዓል #ethiopia #የጥምቀት_በዓል
እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረስችሁ፡፡ #መልካም_በዓል ይሁንላችሁ።
እንኳን ለሊቀ መላእክት #ቅዱስ_ገብርኤል ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። የመልአኩ #የቅዱስ_ገብርኤል ተራዳኢነት አይለየን።💕🙏💕 #መልካም_በዓል
እንኳን ለድንግልና ሰማዕት ቅድስት አርሴማ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሰን❤👏 "ሰማዕታት የዚችን አለም ጣዕም ናቁ፤ ደማቸውንም ስለ እግዚአብሔር አፈሰሱ፤ ስለመንግስተ ሠማያት መራራ ሞትን ታገሡ፡፡" ውዳሴ ማርያም ዘኅሙስ #መልካም_በዓል 💚💛❤
Baga Ayyaana Irreechaa Isin Geessan! #መልካም_በዓል ! #irreechaa #celebration
እንኳን ለኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! Baga Ayyaana Irreechaatiin Isin Gahe! #አዲስ_ማለዳ በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የደሰታ እንዲሆን ከልብ ትመኛለች! #መልካም_በዓል! #ኢሬቻ_2016 #IRREECHA_2023