✍️የለውጥ አባት @asse_fish
ሰላም በአለማችን ይስፈን! ፍቅር በምድራችን ይንገስ! 🇪🇹ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹 🇪🇹 Ethiopia Joined December 2021-
Tweets1K
-
Followers39K
-
Following189
-
Likes835
በነጻ የንግድ ቀጠና ውስጥ ተሰማርተው ምርቶችን ለገበያ የሚያቀርቡ ባለሃብቶች ከገቢ ግብር ነጻ እንዲሆኑ መፈቀዱን በሚመለከት ከገንዘብ ሚኒስቴር የተሰጠ መግለጫ 🖇️web.facebook.com/MoFEthiopia/po…
የአቶ ኑሪ ሁሴን ጉዳይ እንደቀጠለ ነው። (ደራሲዎቹና ተዋናዮቹ ታውቀዋል) የአቶ ኑሪ ሁሴን ክስ ተቋርጦ ከእስር እንዲፈቱ በተወሰነ አፍታ ፖሊስ «አልለቃቸውም» አለ። ለምን ሲባል «ሌላ ትዝ ያለኝ ወንጀል አለ» ብሎ መጀመሪያ የተቋረጠውን ክስ ቀለሙን ቀይሮና አስፍቶ ድጋሜ ከሰሳቸው። እኔ በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት አይን ያወጣ ግፍ ብዙ አማራጭ ኖሯቸው ሐገራቸውን በፋይናንሱ ዘርፍ ከሰላሳ አመት በላይ ያገለገሉ ሰው ላይ ይሰራል ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር። ግን ሆነ! አዲሱ የፖሊስ ክስ አቶ ኑሪ ሁሴን ፀረ ሙስና ያስመዘገቡትን የግል ንብረታቸውን ሁሉ በማጭበርበር የተገኘ ነው ይለዋል። መጀመሪያው ክስ ላይ ያልነበሩ ለሚስታቸው እህት ገንዘብ ያስገቡ የተባሉ 120 ሰዎችንም ይዞ መጥቷል። እነዚህ 120 ብር አስገቢዎች መጀመሪያው ክስ ላይ ያልተካተቱት በተጠባባቂነት ስለተቀመጡ መሆን አለበት 😁 ቤንች ወንበር ላይ ነበሩ ማለት ነው 😁 አዲሱ ክስ አቶ ኑሪ ከ 800 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ ፎቆች የገነቡ የናጠጡ ቢሊየነር ናቸው ይልና ወረድ ብሎ ደግሞ በ 500 ሺ ብር ጉቦ መቀበል ይከሳቸዋል 😁 ሊያውም በዘመዶቻቸው ስም ነው ገባ የተባለው። ከ30 አመት በላይ በሃላፊነት ቦታ የሰሩን ሰው ሊያውም ቢሊየነር ናቸው ብሎ ሲያበቃ አንድ መኪና ሲሚንቶ ጉቦ ተቀበሉ ብሎ የጠረጠረው ፖሊስ በአዲሱ ክሱ ላይ ደግሞ ብሩን ከፍ አድርጎት ዘጠኝ ሚሊየን ይደርሳል የተቀበሉት ጉቦ ይልሃል 😁 ከዚያስ አትለኝም? በዘረፉት 9 ሚሊየን ደግሞ የ 800 ሚሊየን ብር ህንፃ ገነቡ ብሎ ስክሪፕቱን ያገባድድልሃል 😁 እንግዲህ እግዜር ያሳያችሁ አቶ ኑሪ ከእስር እንዲፈቱ የተወሰነ ቀን ነው አዲስ ክስ ይዘው የመጡት። በአንድ ቀን በአቶ ኑሪ ባለቤት እህት ስም 120 ድርጅቶች ሙስና መክፈላቸውን እያንዳንዱ ክፍያ የተከፈለበትን ምክኒያት ሁሉ የ መቶ ሃያ ሰው በአንዲት ቀን መርምረው ሙስና መሆኑን አጣርተው ጨርሰው ነው ለክስ የበቁት። ፍጥነት ትጠላለህ 😁 ይሄ ሁሉ ነገር በአጭሩ አቶ ኑሪን አንፈታም ነው። እሳቸውን አስረን ክብርና ሞራላቸውን አጠልሽተን እስር ቤት እናቆያቸውና በሳቸው ቦታ እኛ የምንፈልገው ሰው እንዲሾም እናደርጋለን ነው ጨዋታው። ይሄ ቲያትር ፀሃፊ አለው! አዘጋጅ አለው! ተዋናይ አለው! የረሱት ነገር ቲያትሩን ቁጭ ብሎ የሚመለከት ህዝብና መንግስት መኖሩን ነው። ያለ ኮላተራል ገንዘብ መውሰድ የለመደ ባለሃብት አቶ ኑሪ አላስነካ ሲሉት በመዋቅር ውስጥ ካሉ የቡድን አጋሮቹ ጋር ሆኖ ከሰላሳ አመት በላይ በታማኝነት ሐገራቸውን ያገለገሉ ምስኪን ሰው ላይ ፈረደ! ያሻንን ማሰርና መፍታት እንችላለን ያሉ አካላትም ተባበሩት። ሴራ ጠንስሰውና በዘመዶቻቸው ስም በየትኛውም ጉዳይ የገባን ገንዘብ የሙስና ገንዘብ ነው ብለው ሰውየውን ወህኒ አወረዷቸው። ችግሩ ለንፁሃን የሚሟገት ፈጣሪ ለአቶ ኑሪ ተሟገተላቸውና ነፃ ወጡ። ነፃ በወጡ አፍታ ሌላ የክስ ዶሴ ተዘጋጀ። ከዚህኛውም ነፃ ሲባሉ ለሶስተኛ ግዜ ሌላ ጉድጓድ መቆፈራቸው አይቀርም። በዚህ አረማዊ ስራ ላይ የምትሳተፉ አካላት ያልተረዳችሁት ነገር ምን መሰላችሁ .... ይሄን ጉዳይ ብዙ አካላት እየታዘቡ መሆኑን ዘንግታችኋል። የጥቂት ሰዎችን ምኞት ለመፈፀም የተሰጣችሁን ሃላፊነት ለግል ቂም መወጫ ስትጠቀሙት ሳታውቁት ስለራሳችሁ እየነገራችሁን ነው። ለአቶ ኑሪ ጉድጓድ ስትቆፍሩ የራሳችሁ መርከብ እየሰመጠች ነው። የኢትዮጵያ ህዝብና የኢትዮጵያ መንግስት የምትሰሩትን እየታዘበ ነው። ልክ እንደተከታታይ ፊልም ሁሉም እያያችሁ መሆኑ የገባችሁ አልመሰለኝም። ሳታስቡበት የገባችሁበት ጉዳይ በቀላሉ የምትወጡበት አይመስለኝም። እሳቸው ላይ የሃሰት የክስ ዶሴ ስታዘጋጁ የናንተም ዶሴ ከጀርባ እየተመረመረ ሊሆን ይችላል። አሳ ጎርጓሪ እንደሚባለው በዚህ ድራማ ላይ አንድን ንፁህ ሰው መስዋእት ለማድረግ የተሳተፈ ሁሉ ትልቅ ሆነ ትንሽ ከመጠየቅ የሚያመልጥ አይመስለኝም። እሳቸውን ሃቃቸውና ህጉ ነፃ ያወጣቸዋል። ለሳቸው አናለቅስም ለእናንተ እንጂ!! እመኑኝ!!
አቅሙ ቢኖረኝና ለኢትዮጵያ ወታደር በሙሉ አንድ ቤትና አንድ መኪና ብሰጥ ደስታዬ ነው። ክብርት ከምቲባዋ ሁሌም ለሐገራቸው ዋጋ ለከፈሉ ጀግና ወታደሮች የምታደርገው ነገር ያስፈነድቀኛል። የኛ ወታደር ለሐገሩ ይዋደቃል። ባንዳና የሹምባሽ ልጅ ሐገሩን ለማዳከም ይሞታል። በድጋሜ እንኳን አደረሳችሁ። ከንቲባችን ደግሞ @AdanechAbiebie ለብቻሽ እንኳን አደረሰሽ!
Welcome to the Land of Origins where the future is taking shape, President Joseph Nyuma Boakai of the Republic of Liberia. I look forward to our fruitful engagements during the course of your stay.
Breaking News ‼️ Pastor Nebiy Henok Girmay was arrested at Addis Ababa Airport upon his return from the United States. A couple of weeks earlier, during a sermon, he had sparked controversy by insulting the people of Selale, labeling them as demons and accusing them of practicing voodoo.
Aviation Expo 2026
"የአማራን ህዝብ ለህልውና ስጋት ከዳረገውና የአማራ ህዝብ ታሪካዊ ጠላት ከሆነው ህወሓት ወያኔ ጋር ተባብሬ የአማራን ህዝብ ህልውና አረጋግጣለሁ ማለት በአማራ ህዝብ ላይ ክህደት እንደ መፈፀም ነው።" ካፒቴን ማስረሻ ሰጤ
"ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያን ወደ ፈጣን ዕድገት እየመሯት ስለሆነ ሊመሰገኑ ይገባል” የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መሐሙድ አሊ ዩሱፍ
📷📷📷 የግብፅ ሚዲያዎች ተቃውሞ እና የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ ድል! #BRICS2025 #Ethiopia
አቅምን አውቆ መኖር ጥሩ እንደሆነ የሻቢያ መንግስት ማወቅ አለበት ! በኢትዮጵያ ህልውና የሚመጣን ጠላት የኢትዮጵያ ህዝብ እንዴት ማንበርከክ እንደሚችል ከአድዋ መማር ካልቻለ ይሞክረው እና ከስቃይ ይማራል ።
“ ኢትዮጵያ በሚቀጥለው መስከረም ወር ላይ የመጀመሪያ ዙር የጋዝ ምርት ለገቢያ ታቀርባለች “ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ። MEGA ‼️ ጠቅላይ ሚኒስት ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) ይህንን ጉዳይ የተናገሩት ከሚዲያ እና ከኮሚኒኬሽን ባለሞያዎች ጋር ባደረጉት የውይይት መድረክ ነው። “ ላለፉት ዓመታት በዚህ ጉዳይ ምን ሲሰራ እንደነበር አታውቁም “ ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ “ ከነገርናችሁ ከውስጥም ከውጭም ጣጣው ስለሚበዛ ነው ዝም ብለን የሰራነው “ ሲሉ ገልጸዋል። ይህ ምርት የት አከባቢ እንደሆነ በቀጥታ ባይናገሩም በንግግራቸው ወቅት “ ላለፉት ሁለት ሦስት ዓመታት እኔ የምጎበኘው ጋዙን ነው እናንተ የምታዩት ስንዴውን “ ሲሉ ተናግረዋል። “ እስካሁን ያልነገርናችሁ በህዳሴ ላይ የከፈልነውን ዋጋ ከፍተኛ ስለሆነ ነው “ ሲሉ ፕሮጀክቱ ላለፉት ዓመታት በተለያዩ መንገዶች በሚዲያው ከሚደርስበት ጫና ለመላቀቅ በዝምታ መስራታቸውን አስረድተዋል። MEGA ‼️
የዛሬ 3 ወር ገደማ በቴክኒክ ችግር ባህር ዳር አየር ማረፊያ ለማረፍ ሲሞክር በቴክኒክ ችግር በትክክል ማረፍ አቅቶት በመውደቅ አንስተኛ ችግር የገጠመውን ሄሊኮፕተር መተን ጣልነው ያሉት አይነት ነገር ነው ዛሬም ጎርጎራ ላይ የሆነው:: እንዴት ግን የሚያሳፍሩ የውሸት ቅሪላዎች ናቸው ጃል? የውሸት ተራራ በአንዲት የእውነት ጠጠር ይናዳል። የሚያሳዝነው ለደጋፊዎቻችሁ እንኳን ክብር የሌላችሁ መሆናችሁ ነው እኛስ ይህንን የውሸት ተራራችሁን ላለፋት ዓመታት ያለማቋረጥ ዓይተን ተረድተናችኋል። ውሸት መተዳደሪያ ገንዘባችሁ እንደሆነም እናውቃለን። የሚወራው ሁሉ ውሸት ነው።
This morning, I welcomed Téte António, Minister of External Relations of the Republic of Angola, to my office in his capacity as Special Envoy of President João Manuel Gonçalves Lourenço, who delivered a message on behalf of the President.
ጉዞ ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ከፍታ ወደ ታላቁ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ተቋም! የደቡብ ጎንደር ዞን ወጣቶች
President Trump imposes far-reaching tariffs on all countries, from 10% to 50%. Tariffs on Africa (highest to lowest) #Lesotho 50% #Madagascar 47% #Mauritius 40% #Botswana 37% #SouthAfrica 30% #cotedivoire 21% #Namibia 21% #Nigeria 14% #Ghana 10% #Kenya 10% #Ethiopia 10% POTENTIAL AFRICAN WINNERS: Countries such as Kenya, Ghana and Ethiopia with the lowest tariffs of 10%. They have a unique opportunity to expand their exports to the U.S. at low tariffs which could make their products more price competitive. For instance, Ethiopia, which has invested hundreds of millions in labor intensive industries for exports such as garments, and competes globally with garment industry heavyweights such as Vietnam and Bangladesh, could price outcompete these two countries which are facing increased U.S. tariffs of 46% and 37% respectively. AFRICAN COUNTRIES FACING BIG CHALLENGES: Countries such as South Africa, Madagascar and Mauritius, slapped with very high tariffs of up to 50%. They could be significantly and negatively impacted since they won’t be price competitive as before exporting to the U.S. These countries have to quickly develop new strategies or else entire industries, geared for U.S. exports, could be decimated. Does AGOA matter anymore for Africa? Globalization has entered a new uncharted era and African countries need to prepare.
መጋቢት 2010 እንደ ኢትዮጵያ የተወሳሰበ ፓለቲካና ብዙ ማህበረሰባዊ እክሎች ባሉበት ሀገር: ሶስቱ ትልልቅ ክልሎች ውስጥ በጎጥ የተደራጀ ታጣቂ: የህዝብ ልጅ በሆነው በጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ላይ መሳሪያ ባነሳበት: የዓለምን ኢኮኖሚ በአፍጢሙ የደፋው ወረረሽኝ የኢትዮጵያ መንግስት ገና በሁለት እግሩ ሳይቆም በተስተናገደበት: የ30 አይደለም የ3000 ዓመት የትውልድ መከራን የተቀበለው የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ @AbiyAhmedAli አስተዳደር ስልጣን ላይ በወጣ በማግስቱ ሰኔ 16 ቀን በመስቀል አደባባይ ቦምብ በማፈንዳት የተጀመረው ሴራ መልኩን እየቀያየረ ቢቀጥልም: ዐቢይ አህመድ አሊ አይደለም; ጥላው ከሰማይ እንደራቃቸው: እሱም ራዕዩን ከማሳካት አንዳች ምድራዊ ሀይል ሳይከለክለው: ይልቁኑ ሴረኞች በኢትዮጵያዊነት ጭንብል ተጀቡነው ከትከሻቸው ስፋት በላይ ያለበስናቸው የክብር ካባ ከላያቸው ላይ እንደባቢሎን ግምብ በራሳቸው ትርጉም የለሽ ጩኸት እየፈራረሰ አንዳንዶቹም የለኮሱት እሳት መልሶ እየበላቸው እያየን እዚህ ደርሰናል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትላንት እና በነገ መካከል ድልድይ ሆኖ ትናንትናን ከነገ አስታርቆ ዛሬን ለመምራት እየታተረ ያለ መሪ ነው:: ለኢትዮጵያ ፓለቲካዊ እና ማህበራዊ ውጥንቅጦች መነሻ በትውልድ መካከል ድልድይ የሚሆን መሪ መጥፋት እና የትላንትን ትርክት እያዛቡ ፣የዛሬውን ትውልድ እየመረዙ የነገውን ትውልድ ከመሰረቱ የሚያፋልሱ የፓለቲካ ኢሊቶች ንትርክ ውጤት ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ @PMEthiopia ትላንትን ከነስህተቱ ተቀብለው ለነገ ትምህርት ቀስመውበት ዛሬን በማስተዋል እየመሩ ለትውልድ የምትሆን ሃገር እንዲገነባ መሰረት እየጣሉ ያሉ መሪ ናቸዉ። ለዚህም ማሳያ አብዛኞቹ የፓለቲካ ኢሊቶቻችን በሁለት ጽንፍ ቆመው የሚዘላለፉባቸውን የጥንታዊቷን ኢትዮጵያ ነግስታቶች ታሪክ እና ቅርሶቻቸውን የዛሬው ትውልድ በክብር እንዲያያቸዉ የነገው ትውልድ ደግሞ የሞራል ልእልና እንዲገነባባቸዉ ተቆፍረዉ ከተቀበሩበት ጉድጓድ እያወጣ እና አዋራቸውን እያራገፈ የትውልድ ቅርስ እያቆመ ነው። ከዚህም ባሻገር ለዘመናት የኢትዮጵያውያንን አንገት ያስደፋውን ድህነት ከጫንቃችን ላይ አራግፈን የምንጥልበትን፣ ለዛሬ የፓለቲካ ትርፍ ሳይሆን ትዉልድ የሚያስጠብቀዉን እና የሚከብርበትን የሃገር ብልጽግናን እዉን ለማድረግ ሀግሬውን የሚያኮሩ የልማት ስራዎች እየተሰሩ ነው። በትምህርት ፖሊሲም ቢሆን ተምረው በሀላፊነት እና በስነምግባር የሚያገለግሉ ዜጎችን ለማፍራት ከስረ መሰረቱ ከመዋዕለ ህጻናት ጀምሮ ከላይ ያለውን አጥርቶ በማውጣት ከስር የሚመጣውን ትውልድ በጠንካራ የዕውቀት እና የሞራል መሠረት ላይ ማፅናትን ቀዳሚ ያደረገ ትውልድ የሚያፀና መጠነ ሰፊ የ Educational Reform ስራ እየተሰራ ነው። በሀገር መከላከያ እና በሌሎች የፀጥታ ተቋሞች ላይ የሚደረገው ፈጣን እና ሰፋፊ ሪፎርምም ኢትዮጵያ በታሪክ የምትታወቅበትን ጀግንነቷን ለነገ ከምታልመው ገናናነቷ ጋር ለማስታረቅ የሚገነባ ድልድይ ነው። ከሁሉም በላይ የኢትዮጵያውያን የሁልጊዜ ቁጭት የሆነው የባህር በር ጥያቄ ዳግም ህይወት ዘርተውበት የትላንትናው ትውልድ ያጣውን የዛሬ ትውልድ ባይችለው የነገው ትውልድ እንዲጠይቀው ወደፊት የገፉበት ጥበብ እና ጥንካሬ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬን ሲመሩ በዛሬ እይታ ብቻ ሳይሆን ትላንትን ከወደቀበት እያነሱ ለነገ መሰረት እየጣሉ መሆኑን ማሳያ ነው። ሙሉውን እዚህ ያገኙታል youtu.be/Lw95JxnOdus?si… አዲስ ፓራዳይም የዩቲዩብ ገፃችንን subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ለወዳጅ ለዘመድም ያጋሩ #Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #AbiyahimedAli
#Herman J. Cohen የተባሉ ዕውቅ አሜሪካዊ ዲፕሎማት በ17 Oct 2022 በትዊተር ገፃቸው በሰጡት አስተያየት:- "በኢትዮጵያ ሰላምን ለማስፈን ጥረት እያደረጉ ያሉ የአፍሪካ ሕብረት አደራዳሪዎች ያልተረዱት ነገር ቢኖር ሕወሓት እንደ አንድ የፖለቲካ ድርጅት እስካለ ድረስ በትግራይ ክልል ሰላምን ማስፈን የማይቻል መሆኑን ነው " ብለው ነበር። እኚህ ሰው በ1983ቱ የለንደን ድርድር ሕወሓት አዲስ አበባ ገብቶ ሀገሪቱን እንዲቆጣጠር ያደረጉ፣ ሕወሓትንም ኢትዮጵያን ለማፍረስ እስትራቴጂክ ተልዕኮ ተቀብሎ የተቋቋመ ቅጥረኛ ቡድን መሆኑን በሚገባ የሚያውቁ ግለሰብ ናቸው። የሕወሓት ፖለቲካዊ ዓላማ ከትግራይ ክልል ሕዝብ ጥያቄ ጋር በጭራሽ የሚገናኝ አለመሆኑንም Herman J. Cohen በሚገባ ያውቃሉ፤ ምክንያቱም የትግራይ ክልል ሕዝብ ከሌላው የኢትዮጵያ ሕዝብ የተለየ ጥያቄ እንደሌለው ስለሚያውቁ ነው። ስለዚህ በኢትዮጵያ ሰላምን ለማስፈን ሕወሓት የተሰኘውን የማፊያ ቡድን ከኢትዮጵያ የፖለቲካ መድረክ ላይ እንዲወገድ ማድረግ ያስፈልጋል።
ሰበር ከመቀሌ‼️ በእነ ደብረፂዮንና መንጀሪኖ የሚመራ ታጣቂ መፈንቅለ መንግስት ለማካሄድ በዛሬ ቀን የከቲት 30 ዝግጅቱን እንደጨረሰ መረጃዎች ያመላክታሉ። ከዛሬ ሌሊት 6:00 ሰዐት ገደማ ጀምሮ እስከ ጠዋት መቀሌ ከተማ ጨምሮ ምስራቃዊ ፣ ደቡብ ምስራቅና ደቡብ ዞኖች ጨምሮ በሀይል ለመቆጣጠር እንቅስቃሴ ጀምረዋል። ይህ የመፈንቅለ መንግስት ኦፕሬሽን የእነ ደብረፂዮንና መንጀሪኖ ቡድን አገልጋዮች ከሆኑት #ጆን_መዲድ፣ #ማሾ_በየነ፣ #ምግበይ እና #ወዲ_እምበይተይ የተባሉት ጥቂት አዛዦች ታጣቂዎች እያሰማሩ መሆናቸን ታውቋል።ይህ የፕሪቶሪያ ስምምነት በማፍረስ የጦርነት አዋጅ እየተጀመረ ይገኛል።የትግራይ ወጣቶች ለዚህ የክፋት ሴራ ህገወጥ ቡድን በመኮነን ከጊዚያዊ አስተዳደሩ ጎን በመሆን ትግል እንደጀመሩ ይታወቃል።
Fasil @Gfasil
87K Followers 216 Following
እስከዳር እ�... @EmishawEskedar
98K Followers 598 Following A proud Ethiopian, a Pan-African that believes in the inevitable rise of Africa. Equality,compassion,community. Views are my own. ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር!!!
Ethio-American Develo... @EA_DevCouncil
118K Followers 2K Following የዕድገት ምክር ቤት To advance the economic empowerment, human rights, and social progress of Ethiopian Americans and Ethiopians. 🇺🇸🇪🇹
Solomon Weldegerima E... @SolomonWeldege9
18K Followers 4K Following Freedom for all. I ❤ my country 🇪🇹 #EthiopiaPrevails
Dr. Chepkirui Basilio... @KeChepkirui
65K Followers 6K Following “It is us today. It will be you tomorrow.” HIM Haile Selassie I
Kiya Negash /ታይ�... @KiyaEthiopia
30K Followers 3K Following It is not our differences that divide us. It is our inability to recognize, accept, and celebrate those differences!
Hanan Hanoon Oumer @hananhanuni
18K Followers 236 Following A Muslim Woman, Islam is my treasure! an Ethiopian, Postivity is my principle! Allah always knows the best!
Sultan Ibrahim Abagis... @Sultan_Abagissa
88K Followers 2K Following Member of the Parliament,former Diplomat in Jeddah Eth.Consulate, Minister Counselor in Ethiopian Embassy UK. https://t.co/SVxnlgB7EZ
ethiopia service🇪�... @EthiopiaService
45K Followers 3K Following Media/News Com Youtube:- https://t.co/R3Kb3qcHcC Facebook page:- https://t.co/rI0IDU1EVP
AWOLL /ABUMALIKE @uuu5597310
150 Followers 3K Following البحر الأحمر الأمن القومي إثيوبيا 💙💙🇪🇹🇪🇹💐💐 إثيوبيا ملوك النيل إثيوبيا هبة النيييييل سد النهضة الإثيوبي خط أحمر فلاتقرب فلاتقرب لا بد إعادة ميناء عصب
Erdachew Goniso @ErdachewG
7 Followers 98 Following
Fikadu Megersa Bole @welcome2fike
0 Followers 80 Following
Belay Birhanu Bute @BelayBi54955725
0 Followers 155 Following እኔ የክርስቶስ #ተከታይ እንጂ #አጃቢው አይደለሁም። 1ኛ ጴጥ 2፥21 📞 0954782036 /0716782036
Yonatan Amare @Yoni_X_ACC
1 Followers 26 Following
yohannes pro @YohannesPr75621
39 Followers 154 Following
yishak masoro @yishak77075
5 Followers 154 Following
Admasu Abebe @AbebeAdmas45208
0 Followers 60 Following
Sami Demssie @SDemssie42784
0 Followers 17 Following
محمد سعيد @mhmd_yd33499
0 Followers 13 Following
ዜማ ያሬድ @wtDPEpu43PC1qIG
2 Followers 13 Following
BEREKET ZELEKE @isuve321
1 Followers 47 Following
Focol @Focol680
111 Followers 5K Following
Ali Siraj @AliSiraj2007
6 Followers 191 Following
Asmamaw mandefiro @AsmamawM9433
0 Followers 26 Following
Gessesse Gesse @GesseGesse71241
0 Followers 100 Following
Semir semir @SemirRedwa36978
58 Followers 2K Following
Kedir Mohammed @KedirM34160
0 Followers 107 Following
Beyene Alemneh @alemneh_beyene
357 Followers 2K Following
Jeremy @Jeremy274931
0 Followers 41 Following Navigating love💘 with humor & heart, your go-to for dating tips📝 & real talk! 💕Jeremy274931
Mehammed Seid @MehammedSe74681
2 Followers 41 Following Director of Planning, Budgeting, Monitoring & Evaluation at Central Ethiopia Bureau of Agriculture | Promoting sustainable agricultural transformation .
enareje enawega worda... @enawega
270 Followers 883 Following ራዕይ፡- በመረጃ የበለፀገ፣ ሁለገብ ተሳትፎ የሚያደርግ፣ በመሠረታዊ ጉዳዮች መግባባት የፈጠረ ሕዝብ እውን ሆኖ ማየት፡፡
Liyew Alemu @AlemuLiyew55734
4 Followers 58 Following
debebe geleta @debebegeleta23
74 Followers 377 Following
akram @akram9881036119
3 Followers 292 Following
Seid Ayano @seid7720
2 Followers 80 Following
Jemal Yesuf @JemalY90536
0 Followers 43 Following
kedir juneydi @kedirjuney93993
8 Followers 486 Following
Yonas Bekele @Shakataw
8 Followers 79 Following
Mekuria Getachew @MekuriaGetach12
617 Followers 864 Following Ambassador Extraordinary and plenipotentiary , Ambassador of Ethiopia to DRC, Dreams for Prosperity of Ethiopia 🇪🇹
mustefa chura @ChuraMuste79140
4 Followers 52 Following
Maxamed Cabdi @Maxamed12154588
63 Followers 645 Following
Zahra1355 @Zahra13551
5K Followers 5K Following Yesterday's history... tomarrow's mystery... ☆ but today is a gift this is the reason it is called **present**
Petros Mulualem @mulualem_p85429
37 Followers 1K Following
Abrar Suleiman/አብ... @AbrarSuleiman
397K Followers 87 Following ህይወት በጥቁርና ነጭ ብቻ አይገለጥም፤ በሁለቱ መካከል ሌሎች እጅግ ብዙ፡ ዥንጉርጉር ግን ውብ ቀለማት አሉና! Life is not always black and white, there are plenty of other mixed but beautiful colours
Abiy Ahmed Ali 🇪�... @AbiyAhmedAli
2.0M Followers 0 Following Prime Minister of the Federal Democratic Republic of Ethiopia
፲ሃዐBA @/𝕏 @iyoba4u
324K Followers 16K Following 🎈 We must not only dream, but live it ... 📌 Advocate for the Grand #Ethiopia'n Renaissance Dam (#GERD) 📌 Retweet/repost don't imply endorsement
Dereje Gerefa Tullu �... @DerejeGerefa
274K Followers 0 Following “Once you learn to read, you will be free forever.” Frederick_Douglas #Federalist🇪🇹 #Optimist #Pragmatic #Futurist #Reading 📚 #ChiefCyberArmyEthiopia
Suleiman Abdella @SuleimanAbdell7
410K Followers 408 Following Middle East Media Monitoring and Political Activist
Daniel Kibret @danielkibret
351K Followers 147 Following Advisor Minister on social affairs, the Prime Minister of Ethiopia - @PMEthiopia ; Member of Ethiopian Parliament; Author of 35 books.
hermela aregawi @HermelaTV
496K Followers 3K Following Independent Journalist. Fmrly @cbsla @aljazeera. Subscribe at https://t.co/F4rJHXvac4 🇪🇹🇺🇸 RTs not endorsements [email protected]
Suleiman Dedefo @SuleimanDedefo
212K Followers 778 Following Email: [email protected] ALL POSTS ARE PERSONAL.
Natnael Mekonnen @NatnaelMekonne7
384K Followers 1K Following No one can Judge me only God can Judge me ! https://t.co/peGFd40VeL https://t.co/s40zMIggYn
𝐒𝔞ሮን 🇪�... @SaronSaricho
228K Followers 6 Following 𝐂𝐡𝐫𝐢𝐬𝐭𝐢𝐚𝐧⛪️ 𝐒𝐭𝐚𝐲 𝐩𝐨𝐬𝐢𝐭𝐢𝐯𝐞♥️ 𝐿🦋𝑣𝑒𝑟 , 𝐂𝐢𝐯𝐢𝐥 𝐄𝐧𝐠𝐢𝐧𝐞𝐞𝐫 If my tweets piss you off, am not sorry because I speak the truth.
Office of the Prime M... @PMEthiopia
1.1M Followers 6 Following Official Twitter account of the Office of the Prime Minister of Ethiopia.
Takele Uma Banti @TakeleUma
756K Followers 4 Following
Neamin Zeleke @NeaminZeleke
253K Followers 9K Following Lifelong learner & passionate #SocialJustice #Sustainablity #Resilience #ClimateAction #EnergyTransition #SDGs #equity #justice #inclusion #PublicPolicy 🌍
Ambassador General Ba... @ButaDubi
57K Followers 148 Following Ambassador Extraordinary and Plenipotentiary of the Federal Democratic Republic of Ethiopia in #Nairobi and Permanent Representative to @UNEP and @UNHABITAT
Ethiopian News Agency @EthiopianNewsA
370K Followers 0 Following The Ethiopian News Agency dispatches text news, audio and video stories about local and international events to media enterprises and the public.
Taye Atske Selassie @TayeAtske
292K Followers 536 Following President of The Federal Democratic Republic of Ethiopia ; Former Foreign Minister, Ambassador and Permanent Representative of Ethiopia to the UN.
Gedion Timothewos Hes... @GHessebon
6K Followers 22 Following Minister of Foreign Affairs of the F.D.R.E
Mahlet AB @Maallot
2K Followers 2K Following Unlearning the mis-education! Pan-Africanist. Black History. Contemporary Rastafari History.Horn of Africa.Nile Enthusiast.Retweet doesn't imply endorsement.
Oromo Liberation Army... @OLF_OLA
12K Followers 2 Following Official Twitter Account of the Oromo Liberation Army (OLF-OLA) | follow @OdaaTarbiiWBO / https://t.co/QnSdPOFSwE | Enquiries: [email protected]
AMB. HAGGOOGANE @HAGGOOGANE
13K Followers 1K Following Ambassador at large of the Republic of Somaliland of 26th June 1960, the only democracy between the Nile and Tana. HoA political and security analyst.
Pavel Durov @durov
3.2M Followers 1 Following Founder, CEO at @telegram (2013), founder, ex-CEO of @vkontakte (2006), part-time troll.
Meaza Gidey Gebremedh... @meazaG_
108K Followers 2K Following Gender Justice | SRHR | IR | Driving lasting change through @HarambeeOrg
Getachew K Reda @reda_getachew
485K Followers 430 Following Advisor Minister to the PM on Eastern African Affairs, FDRE; Former President, Tigray Interim Regional Administration
Ebba Kalondo @EbbaKalondo
15K Followers 6K Following Former Spokesperson of the African Union Commission Spokesperson. also at https://t.co/2lDRbsmq3n.
Ethio telecom @ethiotelecom
441K Followers 10 Following Simplifying lives & accelerating Ethiopia’s digital transformation & beyond via reliable communications, digital solutions & seamless financial services.
Al Mariam @AlMariam1
47K Followers 54 Following Professor Emeritus & Attorney at Law "Sapere aude! Dare to know. Iqra. Dare to think for yourself!"
UNFPA in Kenya @UNFPAKen
52K Followers 2K Following UNFPA, the United Nations Population Fund, is the @UN sexual and reproductive health agency. 🇰🇪
UNAIDS Global @UNAIDS
311K Followers 2K Following Championing zero new HIV infections, zero discrimination, and zero AIDS-related deaths worldwide | #EndAIDS | Executive Director: @Winnie_Byanyima
Kindeya Gebrehiwot, P... @ProfKindeya
278K Followers 1K Following Former President of Mekelle University; Advisor with a rank of State Minister, Ministry of Education, Ethiopia; opinions are personal
Christine Lagarde @Lagarde
1.9M Followers 88 Following President of the @ecb, the central bank for the euro. I manage this account with my team.
MayaD🇺🇸✝️ @Kiyya1988
18K Followers 1K Following #Jesus is #1 ✝️Lord set us free , 🇪🇹 🇺🇸 🇮🇱USA 🇺🇸CoffeeQueen☕️☕️ RN 👩⚕️🩺💉Christian#Conservatives My opinion is solemnly mine
J. Michael Smith @JMichael_Smith
31K Followers 9K Following #CSV Social Entrepreneur @jms_ventures / #digitalnomad Advocate for African 🇪🇹🇰🇪🌍Children, Loved by God / click my Linktree for more information ℹ️ 👇🏼
Nafkot @nafkotaschenaki
70K Followers 1K Following ኢትዮጵያ| መተሳሰብ| ምግብ| ቡና| እጣን|ሳቅ| ምልከታ| ሀሳቦች| ጓደኝነት|ቧልት💚💛♥️ Highly opinionated……
Kiya Negash /ታይ�... @KiyaEthiopia
30K Followers 3K Following It is not our differences that divide us. It is our inability to recognize, accept, and celebrate those differences!
Hermela Brook @ConnectiveStrat
34K Followers 4K Following No stress... Have FAITH! Collective Consciousness Elevating Catalyst ⚡ Unapologetically Kindgdom Cultured🙏🏾 Not all Retweets are endorsements.
ኃይለማርያም... @yefelekebay
42K Followers 2K Following EOTC⛪Believer! Event MC #Raguel #LCCS #AAiT @ManUtd 🏀⛹🏾♂️❤@kingjames #1fan! #LakeShow #Itismydam ስለ #ኢትዮጵያ 🇪🇹የሚያገባኝ። የናቲ ወንድም የወይኗ ልጅ Mr. Good Vibe
Henok Teferra Shawl @_HenokTeferra
39K Followers 42 Following Boeing executive; all tweets are personal & retweets do not necessarily mean endorsement.
የአባቷ ልጅ (... @Yabatuwa_Lij
28K Followers 594 Following «Beauty of Islam🤍in the name of Allah •most merciful• the most kind •Islam the religion of peace and mercy• to him we belong and to him we shall return»🤍🇪🇹
ⓉⓃ @tesfanews
43K Followers 1K Following Horn of Africa Political News, Views & Commentaries | Opinions are my own
Alastair Thompson @althecat
41K Followers 13K Following Climate, Conflict, Politics, Africa. Editor https://t.co/b6HbxvlPDn (NZ) Reporting from France. https://t.co/LNVK0y9b2z #nzpol #DesertRain
SAMUEL GETACHEW @GetachewSS
142K Followers 16K Following 🇪🇹🇨🇦🇿🇲 @AP @globeandmail @AlJazeera @semaforAfrica @thecontinent_ @CNN @TheReporterET Member @fpa_africa insults / [email protected]
Tsedenia @Tsedenia10
20K Followers 706 Following Award winning Singer, song writer,producer, Social Activist, #Jegnit! A mother of two.
AnnGarrison @AnnGarrison
103K Followers 3K Following Journalist: Contributing Editor/Black Agenda Report, Grayzone contributor: https://t.co/mbhYvj9y1l, Pacifica Radio reporter/host
Dr. Chepkirui Basilio... @KeChepkirui
65K Followers 6K Following “It is us today. It will be you tomorrow.” HIM Haile Selassie I
Bikiltu Mosisa @BikiltuMosisa1
60K Followers 572 Following BURN your bad habits, before they BURN you! #God,#Family,#Church,#Country,#Conservatives,#Patriotism,#Ethiopia,#Fillthedam, LOVE Ethiopia.
Nurhusen M/d Siraj�... @NurhusenM
8K Followers 4K Following https://t.co/rqvPgr8mN1 *Gov't communication office head of Afar region Argobba special #DisarmTPLF #SayNoMore
Dawit @HOAAffairs
47K Followers 6K Following In search of human dignity and justice. The Horn of Africa. An avid observer & student of global affairs. A political junkie. Kantian in spirit.
Solomon Soka Gignarta @seyasesno
400 Followers 823 Following Director General @FDRE Information Network Security Administration-INSA. Member of parliament.
Minalachew Simachew @minalachew_s
13K Followers 470 Following Radio and TV journalist, Passionate about Broadcast Journalism
Girma Yeshitila Welde... @GirmaYeshitila1
3K Followers 374 Following Head, Prosperity Party - Amhara Branch Office









































