የደግነት ጥግ ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ እንዳንተ ያሉ ይብዙልን🙏2/2
6
24
70
4K
0
Download Video
ጤና እና እድሜ ፈጣሪ ይስጥልን ወንድማችን
@Sabi92409431 እግዚአብሔር የባረከው ልብ መታደል ነው ጌታን በተለይ በዚ ሰአት እንደሰው ተፈጥረው ተግባር አስተሳሰባቸው ከእንሰሳ እንክዋን የወረደ በምናይበት በምንሰማበት የክፋት ጥግን በምናይበት ሰአት💔🥹 አብ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤️🙏🏽
@Sabi92409431 እንደዚህ አይነት ቅን አሳቢዎች ነው የሚያስፈልጋት ለእናቴ ኢትዮጵያ ወሬ ፀብ ምንም አላተረፈልንም ከኪሳራ በቀል 💚💛❤❗ልዩነትን ትተን በፍቅር እንተቃቀፍ💚💛❤❗🌹🌷🌺💕
@Sabi92409431 እግዚአብሔ ይባርክህ ወንድሜ አብዝቶ ይስጥህ!