Tiktok ላይ በ4ደቂቃ የታየው ማጠቃለያ! አስተያየት ስጡበት እስቲ 😔😩
25
37
172
36K
22
Download Video
@Keri_jud ይህ ከእባብ በላይ ነው። እባብ በአንድ አፍ ሁለት ምላስ ነው። የዚህ ተቆጥሮም አያልቅ። አይ አያልቅበት
@Keri_jud ፖለቲከኞችን ማመን የለብንም፣ ጠንካራ እና ከፖለቲካ ፖርቲዎች ገለልተኛ ተቋማትን መገንባት አለብን፣ እንዲህ እየተገለባበጡ ሲያስቸግሩ ቀይ ካርድ የሚመዝላቸው።
@Keri_jud Getting what you deserve Live with it Those who warned from day one was harassed , intimidated, insulted even been called not Ethiopian 😂😂 by those who enabled Abiy!!!