የህግ ትምህርት ቤት እያለን ጀምሮ ወዳጄ የሆነው ጠበቃ ሙሉጌታ በላይ ንግድ ባንክ ከሰሞኑ እያወጣ ያለውን የተጠርጣሪዎች ፎቶ በተመለከተ ይህን ብሏል። ቪድዮው ሲጠቃለል: - የግለሰቦችን ምስል ለህዝብ ማውጣት በልዩ ሁኔታ የተፈቀደላቸው ፖሊስ እና ፍርድ ቤት ብቻ ናቸው - ባንኩ ማድረግ የሚችለው በእነዚህ ፍቃድ ባላቸው ተቋማት በኩል ግለሰቦቹን ለመያዝ ካስፈለገ ለጥቆማ እንዲያግዝ ፎቷቸውን ይፋ ያስደርጋል እንጂ ራሱ ማድረግ አይችልም፣ - ባንክ ግለሰቦችን ወንጀለኛ ማለት አይችልም፣ ፖሊስም አይችልም። ብቸኛው ይህ መብት ያለው ፍርድ ቤት እና ፍርድ ቤት ብቻ ነው ትናንት ይህን ድርጊት በተመለከተ አንድ መረጃ አጋርቼ "ለሌባ ጠበቃ ቆምክ፣ አንተም ወስደሀል መሰለኝ..." አይነት ዝባዝንኬ አስተያየት የሰጡ ነበሩ። ዛሬ ይህ ተቋም ከህግ ውጪ ፎቶ ሲለጥፍ "ለምን?" ካላልን ነገ የፈለገው ድርጅት እና ግለሰብ እየመጣ ፎቶህን ለጥፎ ያሻውን ያደርጋል። ባለኝ መረጃ መሰረት በዚህ አስነዋሪ ድርጊት ላይ ያልተሳተፉ ሰዎች ጭምር ፎቷቸው ወጥቶ ፍርድ ቤት እያመሩ ነው፣ ሌሎቹ ደግሞ የወሰዱትን ብር መልሰው ፎቷቸው ግን ወጥቷል። መልካም አዳር።
@EliasMeseret Class action suits loading sooner or later! Possibly, costs #OromumaFascism governed CBE more. Count… #JusticeForEthiopia
@EliasMeseret ሀገሪቱ ላይ ህግ እና እውቀት ዋጋውን አጥቷል ይህ በሰለጠኑት አለም ቢሆን ኖሮ ባንኩ በ privacy እና ሌሎችምበክስ እና ካሳ ክፍያ ዋጋውን ያገኝ ነበር መሆን የነበረበት ለተጠርጣሪወች በባንክ ደብተር አድራሻችውን ለፖሊስ መስጠት እና ክስ መመስረት ነው
@EliasMeseret አንተ ጓደኛህ እና ሌሎች ኢትዮጵያዊ ዉስጥ ህግ ፖሊስ ህገመንግስት ወዘተ ያለ ይመስል እንዲህ የተሟዘዛችሁብንን አንረሳውም። እናንተም አንዳትረሱት እናረጋለን።
@EliasMeseret ባለፈው ቤተክርስቲያንና አባቶች ተነኩ ብለህ ስትቀውጠው ነበር እቺን አባቶች ላይ የደረሰውን እንዴት አየሀት👇🏾
@EliasMeseret #🇪🇹 Stockholm Syndrome!! Don't stand by the Thief!! "IF" this kind of criminal happen by Western country ,they were Judged no less than hanging! But They're lucky they live the country of the thieves USA German Saudi China Singapore. No jokes with Banks Leba Ginbaruni
@EliasMeseret Oromo shane sawi agito bNigede bank bakule million birr sihasetalalife mane tayakacho?
@EliasMeseret ባንኩ እኮ ወንጀለኞች ናቸው ወይ አይደሉም አላለም። ያልተፈቀደላቸውን ገንዘብ አልመለሱም ነው ያለው😂
@EliasMeseret የሚገርመዉ ደግሞ ባንኩ ፎቶዉን ያገኘዉ ሚስጥር ይጠብቅልኛል ብለህ እራስህ የሰጠኸዉን ፎቶግራፍ ተጠቅሞ ነዉ 🤔