"…ይሄን የጋምቤላ ሰው ብሶትና ግምገማ፣ ምልከታም ሰምተን ስንመለስ ሸለፈታሙ መከላከያ ተብዬ እንዴት ከዐማራና ከትግሬ የጦር መሪዎች ሙልጭ አድርገው እንደጸዱት እና በኦሮሙማው እንደሞሉት፣ ጥቂት ቅማንቶች፣ ጥቂት በአገው ሸንጎዎች እና በጥቂት ደቡቦች ጣል ጣል እንዳደረጉበት በዝርዝር አሳያችኋለሁ። "…አሁን አዲስ ሃገር እንዳይፈጠር ምቀኛ የሆነባው ይሄ ፋኖ ተብዬ ትንታግ ኢትዮጵያዊው የዐማራ ኃይል ነው። ማርያምን የጉሮሮ አጥንት እኮ ነው የሆነባቸው። • አላችሁ አይደል…?
5
110
156
12K
1
Download Video