ከዚህ በላይ የዘር ጭፍጨፋ የለም…! "…ይሄ ከወለጋ 👹👹👹እንዲጠፋ በኦሮሙማ 👹👹👹የተጨፈጨፈ የወሎ እስላም ዐማራ ነው። ወለጋ ቶሌ ቀበሌ። ቪድዮዎቹን ብታዩ ራሳችሁን ነው የምትስቱት። ዓለም እያየ ምንም አይመስለውም። "…ዳንኤል ክብረት 👹የሚያሾፈው በዚህ ሕዝብ ላይ ነው። የፋኖን ትግል ለመጥለፍ የሚታትሩ አንዳንድ ባንዳ የስም ዐማሮች ይሄንን ግፍ ለመቅበር ነው። ብአዴን ማለት የዚህ ዘር ጭፍጨፋ አስፈጻሚ ነው። አቢይ አህመድ 👺👺👺ለዚህ አስከሬን ዛፍ እንተክልለታለን እያለ የሚያሾፈው። "…ነገ በመረጃ ቲቪ በወለጋ የተደበቀውን የዐማራ ዘር ጭፍጨፋ በቪድዮ በቴሌቭዥን አሳያችኋለሁ። ይሄ ጭፍጨፋ በማይካድራ፣ በጭና፣ በሰሜን ሸዋ፣ በራያ ተፈጽሟል። በሀረርጌ፣ በአሩሲ፣ በባሌ፣ በጅማ ተፈጽሟል። በደቡብ፣ በሶማሊያም ተፈጽሟል። "…ይሄን የእስላም ዐማሮች፣ የወሎ ዐማሮች የወለጋ ጭፍጨፋ ያወገዘ የእስልምና መጅሊስ የለም። አንድም የለም። ገዳዮቹ ለአራስና ለሴቶች፣ ለህጻናትም አይራሩም። "…ይሄን ግፍ ለመቃወም፣ ለመቀልበስ ነፍሳቸውን አስየዘው መታገል የጀመሩትን ባንረዳ እንኳ እንዴት ነገ በእኔ ብሎ ሰው ይሄን መቃወም ያቅተዋል…? "…ፋኖዎች 🥷🏻😇💪🏾ይሄንን ለዐማራ ❤️🌹ገበሬ፣ ገጠር ላለው አሳዩት። ሰብስባችሁ አሳዩት። የአቢይ አህመድ 👺አገዛዝ አይምርህም፣ ዳግማዊ ግራኝ አህመድ ነው ብላችሁ አሳዩት። የዐማራን ትግል ሊጠልፍ የሚሞክር ካለም፣ ጥላችሁት እለፉ። • ዐማራ ❤️🌹ሃቅ አለው። ስለዚህ ያሸንፋል።🥷🏻💪🏾😇
While I feel sad for the innocent people that died, you were celebrating when the people of Tigray went through such atrocity and state sponsored genocide, what can we say now? you started all of this, too late to fix it. #UpholdThePretoriaAgreement #Justice4TigrayGenocide @USUN @_AfricanUnion @SecBlinken @JosepBorrellF @POTUS @amnesty @WFP
@AltayeEthiopia 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ያማል በጣም ልብ ይስብራል 😭😭😭😭😭
@AltayeEthiopia ይህንን ግፍ ማንም ይስራ ማን ለፍርድ መቅረብና ተገቢውን ቅጣት ማግኘት አለበት!!! ይህ እና ሌልች ግፍ የተፈፀመባቸው የኦሮሞ የትግራይና የአማራ ንፁሃን ደም በእርቅና ሰላም ይስፈን ሽፋን ፍትህ ካላገኙ ይህ ችግር ማቆሚያ አይኖረውም::
@AltayeEthiopia That is very very very sad 😢
@AltayeEthiopia ያኔ የትግራይ ህፃናት ሲጨፈጨፉ በ🇪🇷ና ፋኖ ታጅበሽ በከበሮ መደለቅሽን ትተሽ ይሄ ነገር ነውር ነው , ንፁሃን መሞት የለባቸውም ብትዪ ኖሮ ዛሬ አብይ እንዲ ከማረጉ ይቆጠብ ነበር . ለማንኛውም ንፁሃንን መጨፍጨፍ ይቁም #Justice4TigrayGenocide